ሰበር መረጃ: ማንችስተር ሲቲ ከአበረታች መድሀኒት ጋር በተያያዘ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ክስ ቀረበበት።

​ በሚኪያስ በ. ወርዶፋ| ረቡዕ ጥር 3, 2009  የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበርን ጠቅሶ የእንግሊዙ ዘ ጋርዲያን ጋዜጣ ከደቂቃዎች በፊት እንደዘገበው የእንግሊዙ ክለብ የፀረ አበረታች ደንቦችን በመተላለፉ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር (FA) ክስ ቀርቦበታል። … Continue reading →Post a comment