የ“አይፎን” የ10 ዓመት ጉዞ

የ“አይፎን” ዘመናዊ ስልኮች አምራች የሆነው አፕል ኩባንያ መስራች ስቲቭ ጆብስ በመለያ መታወቂያዎቹ ይታወሳል፡፡ ቢሮም ይሁን፣ ስብሰባም ይምራ፣ የኩባንያውን አዳዲስ ምርቶችም ይፋ ያድርግ “ቢትልስ” ሹራብ፣ ጂንስ ሱሪና የስፖርት ጫማ አጥልቆ ነው፡፡ ሲለው በባዶ እግሩ ይዘዋወርም ነበር፡፡Post a comment