የኢትዮጵያ ወጣቶች ከማሳቸው እየሸሹ ነው?

የተሻለ የስራ እድል እና  ገቢ የሚፈልጉት የኢትዮጵያ ወጣቶች የመሬት ጥበት እና እጥረት፤የከባቢ አየር ለውጥ እና የፖሊሲ ድጋፍ ማጣት በግብርናው ዘርፍ ፈተና እንደሆኑባቸው ሲናገሩ ይደመጣል። የጥናት ባለሙያዎች ወጣቶቹ የእርሻ ማሳቸውን ጥለው መሰደድ ጀምረዋል ሲሉም ይደመጣሉ።Post a comment