በጎንደር ቦምብ ፍንዳታ 1 ሰው ሞቶ 18 ቆስለዋል

በጎንደር ከተማ በአንድ ሆቴል ላይ ትላንት ምሽት ጥር ሁለት በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ አንድ ሰው ሞቶ 18 ሰዎች መቁሰላቸውን የአማራ ክልል አስታውቋል፡፡ ጥቃቱን ያደረሱት ሰዎች ማንነት አለመታወቁን የክልሉ ኮሚዩኔኬሽን ጉዳዩች ኃላፊ ተናግረዋል፡፡ የዓይን እማኞች በበኩላቸው ሟቾቹ ሁለት መሆናቸውን 10 ሰዎችም በጽኑPost a comment