የአፍሪካ ዋንጫ ፦ “ከእንግሊዝ ይልቅ አይቮሪኮስትን መምረጤ አይፀፅተኝም” _ ዛሃ

በዘውዱ በሬሳ | ጥር 3,2009 ካደገባት አገር እንግሊዝ ይልቅ የትውልድ አገሩ አይቮሪኮስትን መርጦ ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ላይ ባለው ስብስብ ውስጥ የተካተተው ዊልፍሬድ ዛሃ በውሳኔው እንደማይፀፀትና ይልቁንም በጣም ደስተኛ እንደሆነ ተናግሯል፡፡ በ 4 አመቱ… Continue reading →Post a comment