የዓለም ዕግር ኳስ፤ የፊፋ ዉሳኔ

የዓለም ዕግር ኳስ ፌደሬሽን ማሕበር (FIFA በፈረንሳይኛ ምሕፃሩ) በዓለም የእግር ኳስ ግጥሚያ የሚሳተፉ ብሔራዊ ቡድናት ቁጥር እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ከ2026 ጀምሮ ከ32 ወደ 48 ከፍ እንዲል ወስኗል።Post a comment