የመቀሌዎች ዉዝግብ

ተማሪዎች እና ወላጆች እንደሚሉት በትምሕርት ቤቱ ሕንፃ ላይ የመለስ ፎቶ ግራፍ የተለጠፈዉ  የአፄ ዮሐንስን ታሪክ ለማንኳሰስ ነዉ። የትምሕርት ቤቱ ዳይሬክተር ግን ተቃራኒዉን ነዉ የሚሉት።Post a comment