የኦባማ የስንብት ንግግር

ተሰናባቹ ፕሬዝደንት ንግግሩን ያደረጉትን ከዋይት ሐዉስ ቤተ-መንግሥት ሳይሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በሴናተርነት ከተመረጡባት ከቺካጎ ነበር። ከስምንት ዓመት የፕሬዚዳንትነት ዘመናቸው በኋላ በሺህዎች የሚቆጠሩ ታዳሚዎች ፊት ያደረጉት የስንብት ንግግር በተደጋጋሚ ጭብጨባ እና አድናቆት የታጀበ ነበር።Post a comment