​ሴኔጋል – የስብስቡ አባላት፣ የውድድሩ ተሳትፎ ታሪክ፣ በውድድሩ የሚጠበቅባት ስኬት እና ሌሎች መረጃዎች

በሚኪያስ በ. ወርዶፋ | ረቡዕ ጥር 3፣ 2009 ዓ.ም ሴኔጋል በዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ በሳዲዮ ማኔ፣ ቼኩ ኩዬቴ፣ ዲያፍራ ሳኮ እና ፓፓ ሶሬ አይነት ድንቅ ተጨዋቾች እየተመራች ዋንጫን ለማግኘት በማለም ወደ ጋቦን ታመራለች፡፡ ሴኔጋል… Continue reading →Post a comment