የህወሓት ተላላኪ ሆኖ በርካታ በደሎችን ሲፈፅም የነበረው ደረጄ መከታው በአርበኞች ግንቦት 7 እርምጃ የተወሰደበት መሆኑ ታወቀ

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የህወሓት ተላላኪ ሆኖ በርካታ በደሎችን በህዝብ ላይ ሲፈፅም የነበረው ደረጄ መከታው የተባለው ግለሰብ በአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች እርምጃ የተወሰደበት መሆኑ ታወቀ፡፡ ሰሞኑን በአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች የተገደለው ደረጄ መከታው የተባለው ግለሰብ ከዚህ በፊትPost a comment