በ‹ተሃድሶ ስልጠና መስጫ ካምፖች› የሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት በጨረፍታ

ኑርሃሰን ሁሴን ከሁለት ወራት ቆይታ በኋላ ከ‹ተሃድሶ ስልጠና› ሲመለስ ቤቱ ድረስ በመኪና አድርሰውታል፡፡ ሌሎቹ የስልጠናው ተመላሾች ግን በጋራ በአውቶብስ ተጭነው ከተማ ከደረሱ በኋላ በግላቸው ነው ወደ ቤታቸው ያመሩት፡፡ ኑርሃሰን ወደቤቱ ሲመለስ በተመቸው ጊዜ ስልክ መደወል እንደሚችል፣ በዚህም ሊያሳክሙት እንደሚችሉ ተነግሮትPost a comment