የ2026 ዓለም ዋንጫን አሜሪካ ከካናዳና ሜክሲኮ ጋር በጥምረት ልታዘጋጅ ትችላለች

በወንድወሰን ጥበቡ | ረቡዕ ጥር 3፣ 2009 ዓ.ም በ2026 የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ሃገራት ወደ48 ሲያድጉ በዓለም ዋንጫው ታሪክ ለመጀምሪያ ጊዜ ውድድሩ በሶስት ሃገራት ማለትም በአሜሪካ፣ በካናዳና በሜክሲኮ አስተናጋጅነት የሚዘጋጅበት ዕድል ይኖራል። የፊፋ ምክር… Continue reading →Post a comment