ትንባሆ ያለማጨስ ዓለም አቀፍ ዕለት

ፈረንሳይ ካፈለው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የአጫሽ ዜጎቿ ቁጥር በ1 ሚሊየን መቀነሱን ይፋ አድርጋለች። ትንባሆ በተለይ በልብ እና የመተንፈሻ አካልት ጉዳት ብሎም ለድንገተኛ የደም ዝውውር መታወክ እንደሚዳርግ ሃኪሞች ያሳስባሉ። በየዓመቱም በትንባሆ መዘዝ ከ7 ሚሊየን የሚበልጡ ሰዎች ሕይወታቸውን ያጣሉ።…