5,500 ዶላር ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህፃናት ሕክምና ክፍል ምን ይገዛል?

ሁለት ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች ጎ ፈንድሚ በተባለው የገቢ ማሰባሰቢያ ድረ-ገፅ በኩል ለጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕፃናት የሕክምና ክፍል የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ለመግዛት ጥረት እያደረጉ ነው። …