ተስፋ የተጣለባቸው አዲሶቹ የጤፍ እና ማሽላ ዝርያዎች

የኢትዮጵያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  የሀገሪቱን “የሰብል ልማት ታሪክ ሊቀይሩ” የሚችሉ ናቸው ያላቸው የጤፍ እና የማሽላ ዝርያዎች በምርምር መገኘታቸውን ሰሞኑን ይፋ አድርጓል። ዝርያዎቹ አንዴ ከተዘሩ በኋላ ተገቢው እንክብካቤ እየተደረገላቸው ከ10 እስከ 20 ዓመታት ምርት የሚሰጡ ናቸው ተብሏል።…