ጥቃትን በቴክዋንዶ መከላከል ይቻል ይሆን? 

 #77ከመቶው በተሰኘው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ በጾታዊ ጥቃት ላይ እናተኩራለን። የጾታ ጥቃት በመኖሪያ ቤት በባልና ሚስት መካከል ብቻ የሚፈጸም አይደለም። ጉልበት የሌላቸው በተለይ ታዳጊ ልጃገረዶች በሚኖሩበት ማኅበረሰብ ውስጥ ጥቃቱ ሊደርስባቸው ይችላል። በኬንያ ተፈፅመዋል የተባሉ ጥቃቶች ባለሥልጣናት ለችግሩ መፍትሔ ፍለጋ እንዲጀምሩ አስገድዷቸዋል…