የአቶ አንዳርጋቸው መፈታትና የመረጃ መጣረሶች

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መፈታት የዛሬው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት ጥንቅራችን ማጠንጠኛ ነው። አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር ይለቀቃሉ ከተባለበት ጊዜ አንስቶ ብተለያዩ ሰዎች የተለያዩ መረጃዎች ሲተላለፉ ነበር። መረጃዎቹ መጣረስ ተስተውሎባቸዋል። ​​​​​​​አሸባሪ ተብለው የነበሩ አንዳንድ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ክስ በኢትዮጵያ ተቋርጧል።…