ኢጣሊያ አዲስ መንግስት ተመሠረተ

አምስት ኮኮብ እና ሊጋ የተባሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከዚሕ ቀደም ያቀረቡትን ካቢኔ የኢጣሊያ ፕሬዝደንት ሰርጂዎ ማታሬላ ዉድቅ አድርገዉት ነበር።ከብዙ ዉዝግብ፤ድርድር እና ሽምግልና በኋላ ዛሬ የተመሠረተዉ መንግሥት የካቢኔ አባላት ከቦታ ለዉጥ በስተቀር ካለፈዉ ብዙም የተለዩ አይደሉም…