አንጎላ የጀመረችው የተሀድሶ ለውጥ

በአንጎላ መዲና ሉዋንዳ በሀብታሞች እና በድሆች መካከል ያለው ግዙፍ ልዩነት እጅግ ጎልቶ ይታያል። የትልቆቹ ዓለም አቀፍ ተቋማት የናጠጡ ሰማይ ጠቀስ ህንጻዎች በሚገኙበት አካባቢ ድሆች የአንጎላ ዜጎች በልመና ተሰማርተዋል።…