ኦኤምኤን ኢትዮጵያ ቢሮዎች ሊከፍት ማቀዱ

መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው የኦሮሚያ ሚድያ ኔትዎርክ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ከተሞች ቢሮ ለመክፈት ማቀዱን አስታወቀ። ድርጅቱ በስድስት ቋንቋዎች ሙያዊ አገልግሎቱን ለኅብረተሰቡ ለማበርከት እንቅስቃሴ መጀመሩንም አመልክቷል።…