የመሬት መንሸራተት ስጋትና መፍትሔው

ከሳምንታት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የመሬት መንሸራረት ተከስቶ ጥቂት ለማይባሉ ሰዎች ሕልፈተ ሕይወት ምክንያት መሆኑ ይታወሳል። የመሬት መንሸራረት ክስተት ኢትዮጵያ ውስጥ እንግዳ እንዳልሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአየር ንብንብረት እና የአፍሪቃ አደጋ መከላከል ማዕከል ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ዘውዱ እሸቱ ይናገራሉ።…