በሐኪም ስህተት የአልጋ ቁራኛ የሆነዉ ኢትዮጵያዊ

ከቀዶ ህክምና በኋላ ፣በሐኪሞች ስህተት ሳይነቃ ፣ላለፉት 13 ዓመታት ጂዳ ሆስፒታል የሚገኘውን ታዳጊ ወጣት መሐመድ አብዱልአዚዝን ወደ ሀገር ቤት ለመውሰድ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች መዘጋጀታቸዉ ተነገረ።…