የጀርመን እና የእስራኤል ግንኙነት

በአይሁዳውያን ላይ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ጀርመን እና እስራኤልን በልዩ መንገድ አስተሳስሯቸዋል። ሁለቱ ሀገራት የናዚ አገዛዝ ካበቃ ከ70 ዓመት በኋላ ዛሬ ከሞላ ጎደል መደበኛ የሚባል ግንኙነት ጀምረዋል።…