የአስቸኳይ አዋጁ መነሳቱና የተሰጠ አስተያየት

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማንሳት ባለፈዉ ቅዳሜ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበዉን ረቂቅ የዉሳኔ ሃሳብ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደዉ ሥብሰባ ማፅደቁን በርካታ ኢትዮጵያዉያን አወደሱ። …