በኢትዮጵያ የተደነገገዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነሳ

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደዉ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለማንሳት በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ አጽድቋል።  …
One comment on “በኢትዮጵያ የተደነገገዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነሳ
  1. Aster Assefa says:

    Dr ABEY thank you so much! !!!

Post a comment