የዶቼቬለ ምሥረታ 65ተኛ ዓመት 

ተዓማኒነት የዶቼቬለ መለያ መሆኑን ስራ አስኪያጁ ፒተር ሊምቡርግ ይናገራሉ። ሊምቡርግ እንዳሉት ከ96 በመቶ በላይ የዶቼቬለ አድማጮች እና ተከታዮች ጣቢያው የሚያስተላልፋቸው መረጃዎች ተዓማኒ ናቸው ብለው ያስባሉ። በርሳቸው አስተያየት ይህ የጣቢያው መለያ አድማጮችን ይዞ ለመዝለቅ እድል ሰጥቶታል።…