የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዳይሬክተርን ጨምሮ በርካታ ባለሥልጣናትና ባለሃብት ከእስር ይፈታሉ

             የግል ኩባንያዎች የሙስና ክስም ተቋርጧል    ከአምስት አመት በፊት በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩት የገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ፣ ምክትላቸው አቶ ገብረዋህድ ገ/ጊዮርጊስና ባለቤታቸው ኮ/ል ሃይማኖት ተስፋዬን ጨምሮ በርካታ ባለስልጣናትና ባለሃብቶች ክሳቸው ተቋረጠ፡፡ጠቅላይ አቃቤ ህግ ክሱን ያቋረጠው የግንቦት 20ን በአል ምክንያት በ…