ቤታቸው የፈረሰባቸው አስር ሺህ አባወራዎች ለጠ/ሚሩ አቤቱታ አቀረቡ

ህገ ወጥ ግንባታ ነው በሚል ከሁለት አመት በፊት በአዲስ አበባ ቤታቸው የፈረሠባቸው አስር ሺህ ያህል አባ ወራዎች፤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አቤቱታቸውን በደብዳቤ አቀረቡ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅ/ቤት ገቢ በተደረገው የአቤቱታ ደብዳቤ ላይ፤ አባወራዎቹ ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ማንጎ ጨፌ ግራር በተባለ አከባቢ በተለያየ አግባብ መኖሪያ ቤት ሠርተው መኖር መ…