ህገወጥ በሚል ቤት ለፈረሰባቸው መፍትሄ እንዲሠጣቸው የጠ/ሚ ፅ/ቤት አስተዳደሩን አሣሠበ

           ሠኞ ከንቲባው ቅሬታ አቅራቢዎችን ያነጋግራሉ በከተማዋ በሁለት አመት ውስጥ 36 ሺህ ህገወጥ ቤቶች ፈርሠዋል     በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሃና ማርያም አካባቢ ከሁለት አመት በፊት “ህገ ወጥ ናችሁ” በሚል ቤት ለፈረሠባቸው ነዋሪዎች የአዲስ አበባ አስተዳደር መፍትሄ እንዲሠጥ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አሣሠበ፡፡በክፍለ ከተማው ወረዳ 1 እና ወረዳ 11 ውስጥ በሚገ…