አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ሊፈቀድ ነው

ሁሉም አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡበት እድል ሊመቻች እንደሚችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ገለፁ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ሰሞን በኢትዮጵያ የ2 ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ካደረጉት የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በነበራቸው ውይይት፣ ሩዋንዳ ሁሉም አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ሃገሯ እንዲገቡ ያስተላለፈችውን ውሣኔ አድንቀው፣ ኢትዮጵያም በቅርቡ የሩዋንዳን በጎ ተሞክሮ ትከተ…