ጠ/ሚኒስትሩ በሰ.አሜሪካ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ እንዳይገኙ ተወሠነ

  ከአንድ ወር በኋላ በሰሜን አሜሪካ ዳላስ ቴክሳስ፣ ለ35ኛ ጊዜ በሚካሄደው በአሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለመገኘት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም ተባለ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሣምንት በፊት ለስፖርት ፌስቲቫል አዘጋጁ ፌዴሬሽን፤ “በፕሮግራማችሁ ላይ ከኢትዮጵያውያን ጋር ልገናኝ” የሚል ደብዳቤ መፃፋቸው የታወቀ ሲሆን ፌዴሬሽኑም ይገ…