ፖለቲካችን ወደ አዲስ ምዕራፍ

– “ኢትዮጵያ እንዲህ ይቅር ባይ መሪ ያስፈልጋታል” – ፖለቲከኛ አብርሃ ደስታ- “የኢትዮጵያ ትንሣኤ መቅረብ ምልክት ነው” – ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ- “ይህቺ ሃገር ሊያልፍላት ይሆን እንዴ?” – ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሃይሉ   ከእስር የተፈቱት የአርበኞች ግንቦት 7 ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተገናኝተው መወያየታቸው ብዙዎችን ያስደሰተ ሲሆን የአውሮፖ ህብረት…