በሃገሪቱ 1.5 ሚሊዮን ዜጎች ለጎርፍና ተያያዥ አደጋዎች ተጋልጠዋል ተባለ

 የመሬት መንሸራተት አስጊ ሆኗል    በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች እየጣለ ባለው መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ በሆነ ዝናብ ምክንያት በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት 39 ሰዎች መሞታቸው የታወቀ ሲሆን በቀጣዩ ክረምት 1.5 ሚሊዮን ዜጎች ለጎርፍ አደጋ ተጋልጠዋል ተባለ፡፡ ከሠሞኑ በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን፣ ከባድና ተከታታይ ዝናብ መጣሉን ተከትሎ በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት 7 ሰዎች፣ በደቡብ ክልል ጋ…