የፀረ ሽብር አዋጁ እየተሻሻለ ነው ተባለ

– ተቃዋሚዎች ስድስት አንቀፆች እንዲሠረዙ ጠይቀዋል – ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የመድረክ አመራሮችን ሊያነጋግሩ ነው    ለበርካታ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እስር ምክንያት የሆነው የፀረ ሽብር አዋጅ እንደሚሻሻል መንግስት ያስታወቀ ሲሆን ተቃዋሚዎች ስድስት አንቀፆች ከአዋጁ ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲሠረዙ ጠይቀዋል፡፡ የፀረ ሽብር አዋጁ ማሻሻያ በህግ ባለሙያዎች እየተሠራ መሆኑን የገለፀው መንግስት፤ ሊካተቱ የሚች…