“በትግራይ የፖለቲካ እስረኞች አልተፈቱም” – አረና

ከ50 በላይ አመራሮቹና አባላቱ በትግራይ ክልል በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች ታስረው እንደሚገኙ የገለፀው አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉአላዊነት (አረና) ፓርቲ፤ የክልሉ መንግስት እስካሁን ዋነኛ የፖለቲካ ሰዎችን ከእስር አለመልቀቁን አስታወቀ፡፡ በቅርቡ ከ2 ሺህ በላይ እስረኞች በክልሉ መለቀቃቸውን ያስታወሡት የፓርቲው ም/ሊቀመንበር አቶ ጎይቶም ፀጋዬ፤ ከተለቀቁት መካከል አንድም ፖለቲከኛ አለመኖሩን ለአ…