ጠቅ/ሚኒስትሩ የሰላምና አንድነት ኮሚቴውን የዕርቀ ሰላም ጥረት አበረታቱ – የቤተ ክርስቲያን ሰላም የሀገርም ሰላም ነው

በልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የሚመሩ የኮሚቴው ሽማግሌዎች፣ የሰዓሊተ ምሕረት ምእመናንን አጽናኑ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሲኖዶሳዊ አንድነት ለመመለስ እየተደረገ ለሚገኘው የአባቶች ዕርቀ ሰላም ጥረት መንግሥት ያላሰለሰ ድጋፍ እንደሚያደርግ ያስታወቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ ለዚሁ ዓላማ በአዲስ መልክ ተቋቁሞ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘውን ሁለተኛው ዙር የሰላምና አንድነት ዓለም አቀፍ ኮሚቴ አበረታቱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም …