ለሰንበት ት/ቤቶች አገልግሎት በቂ ትኩረትና በጀት እንዲሰጥ ተጠየቀ፤ 7ኛው ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤ ባለ13 ነጥቦች መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ

  ከ35 አህጉረ ስብከት የተወከሉ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ አባላት፣ ከግንቦት 17 ቀን ጀምሮ ላለፉት ሦስት ቀናት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ ሲያካሒዱ የቆዩት፣ 7ኛው ሀገር አቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ማምሻውን፣ ባለ13 ነጥቦች የጋራ መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል፡፡ ዐበይት ነጥቦች፡- ወጣቱን ከግብረ ሰዶማዊነት ወረርሺኝ ለመታደግ ቤተ ክርስቲያን ድምፅዋን ታሰማ፤ እንደሕግ …