Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 33305
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Apr 2024, 21:07
የቃል ትርጉም፣
ሶዶ ለማ ያሳመረው ትንሽ ጥፋጭ ግጥም ማለት ነው!
የግጥሙ ርዕስ 'ሻዬ ለፈያ ቃይ' ለመልካም ነገር ፈልገኝ ማለት ነው።
ስንኙን ሲዘጋ
'ምካት ታታጊፍር አትጋፈር እነዝ! ይለዋል
(ችግር ሳታስወግድ በዋዛ አትላቀቅ) ችግርን ሳታስወግድ በዋዛ አትተወው፤ ከችግር ሳትላቀቅ በዋዛ አትቦዝን ማለቱ ነው!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 33305
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Apr 2024, 21:58