Horus
ያልከው 97% ስህተት ነው። አልቀበለውም። እያንዳንዱ ፊደል የተመሰረተው በተዋህዶ ሊቆች ነው ወደድክም ጠላህም። there are no other institutions in Ethiopia that were able to produce the alphabet, NONE!
ስለዚህ ከተዋህዶ ሊቆች በስተቀር ማንም (westrern world educated fool) መጥቶ ቢዘላብድ ማን ይሰማዋል። አንተ አንዱ ነህ። ምንም የምታውቀው ነገር የለም። ፊደሉ የነገዶች ጥርቅም ነው ስትል ነው አንተ ችግረኛ እንደሆንክ የሚያሳየው። ትግርኛን ከancient egypt ጋር ለማዛመድ ስትምክር ነው ያንተ ነገር ባዶ እንደሆነ ያወኩት።
የመጀመሪያ ፊደል ያላት ብቸኛ የአለማችን ሀገር ኢትዮጵያ መሆኗን መጀመሪያ እወቅ። ኢትዮጵያ ስንል ደግሞ ተዋህዶን ነው። በተዋህዶ የረቀቀ ብቻ ፊደልን መመስረት መፍጠር የሚችለው። አለም በሙሉ ጨለማ ውስጥ በነበረበት ዘመን ተዋህዶ ብቻ ፊደል እንደነበራት እወቅ።
አሁን ያለው ፊደል አማርኛ እንደሆነም እወቅ። የግዕዝም የአማርኛም ፊደሎች ባለቤት ተዋህዶ ነች። ተዋህዶ ትፈጥራለች ትቀይራለች።
ግዕዝም ከህዝቡ እንዲጠፋ የወሰነችው ተዋህዶ ነች። እንደገና ግዕዝ እንዴት እንደሚመለስ እቅድ ያላት ባለቤቷ ተዋህዶ ነች።
So Tewahido removed Geez and replaced it with Amharic alphabet. An amharic speaking person can not read and understand Geez, becasue Geez and Amharic are 97% different. Have you seen the Geez alphabet? It's nothing like the Amharic one. Yes, Amahric is driven out of Geez and Geez was replaced intentionally by Amharic. Historians have already written about this. You are just new to this fact.
The alphabet we have right now is Amharic, buddy.
Horus wrote: ↑23 Apr 2024, 21:31
union
ስለ ግዕዝ ፊደል የምትለው 90% ስህተት ነው። በትንሹ ትክክል ያልከው ነገር ፊደሎች አብዛኞቹ ስምና ትርጉም አላቸው ። ጥቂቱ ከነገረ መለኮት ጋር ይያያዛሉ። ለምሳሌ U ሃሌታው ሃ የሰው ልጅ እጁን ወደ ሰማይ አምልካ ማንሳቱ ሲሆን ሃሌ ማለት ነው ። ለዚህ ነው ሃሌታው ሃ የተባለው። ወዘተ
ከዚያ በተረፈ የቋንቋ ሊቃውን በረጅም የፊሎሎጂ መርምር ያረጋገጡት ነገር አለ ። እሱም ...
ለምንድን ነው ለአንድ ድምጽ ሶስት (3) ፊደሎች ያሉን? የሚለው ነው! ልብ በል ፊደል ለታንዳንዱ ፎነም 'የድምጽ ቁራጭ ' የራሱ ፊደል በቀረጸ ቋንቋ ውስጥ ለምን ለአንድ ድምጽ 'ሃ' ሶስት ፊደሎች 'ሃ' 'ሓ' 'ኃ' ሊኖሩን ቻለ?
ለጥያቄ ሳይንሳዊና እውነተኛው ታሪካዊ መልሱ በጥንት ዘመን እነዚህ 3 ፊደሎች 3 የተለያዩ ድምጾችን ይወክሉ ነበር ። የ3 የተለያዩ ጎሳዎች ድምጾች ነበሩ፤ ማለትም ፊደሎቹ በተቀረጹበት ዘመን ። ከዚያም የተለያዩት ጎሳዎች በሂደት ሲዋሃዱና ባንድ ድምጽ መነጋገር ሲችሉ ከ3ቱም ጎሳዎች አመቺ የሆነውን ለስላሳው 'ሃ' የጋራ ድምጽ ሆነና ፊደሎቹ ግን በዘልማድ ጥቅም ላይ መዋላቸውን ቀጠሉ ።
ከዚያም የቋንቋ ሊቃውንት (ሁልግዜ የቤተ ክህነት ሰዎች ናቸው) የሶስቱ ፊደሎች አጠቃቀም ውዥንብር እንዳይፈጥር አንዱን ሃሌታው ሃ አሉት ። ሓ ሃምሩ ሓ አሉት ። ኃ ሃይሉ ኃ አሉት ። ስለ ሆነም ኃይል፣ ኃይለ ስላሤ ለማለት ምንግዜም ኃ መጠቀም አለብህ ። ሃሌ ሉያ ለማለት ሁልግዜ ሃ መጠቀም አለብህ ። ሕብረት ፣ ሕዝብ ለማት ሓ መጠቀም አለብህ ። ከዚያ በተረፈው ባፈታሪክ የሚነገሩ ትርክቶች ዉሃ አያነሱም ።
ይህ ፊደል የግዕዝ ፊደል እንጂ የአማርኛ ፊደል አይባልም ። አማራኛ የተቀመረ ፊደል ከተሰራ ብዙ ዘመን በኋላ ነው ። ታሪክ አጥንተህ ከሆነ ፊደል መችና በማ እንደ ተቀረጸ እና የት ቦታ እንደ ተቀረጸ አሳይ! በተቻለ መጠን ፊደልን ከጎሳ ንትርክ ውጭ ቢተው መልካም ነው።
ለምሳሌ ሓዲስ አለማየሁ 2ቱ ሃዎች ቀርተው 1 ሃ ብቻ ይኑር ብለው ነበር ። ግን ፊደሎቹ ቅርስ ስለሆኑ ሰው አልተስማማም ።
አቶ union ለመሆኑ ፊደል የሚለው ቃል ምን ማለት እንደ ሆነ ደርሰህበታል?