-
- Senior Member
- Posts: 12613
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
.
.
.
What do you think?
.
.
What do you think?
-
- Member+
- Posts: 6854
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
-
- Senior Member
- Posts: 12613
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
ጉሬጌ በሾርኔ ዓብይን ል*ዲያ ሲለው DDT እና የእህዴድ ብልፅግና ጀግና ጀግና ተሰምቶት እንደሄደ ወንድማችን ሆረስ ተርጉሞልናል
-
- Senior Member+
- Posts: 31202
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
የኔ ወንድም ያ ሽማግሌ መስሎ የጮሀው ሰው አክራሪ የክልል ተሟጋች የነበረ ነው ። አቢይን 'ከፊትህ ያለው ስህተት ያጥፋልን' ሲለው ነው እንደ ሚቀኝበት የገባኝ! ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ያሉንን አባታችን ስለው ነው ስድቡን የበላሁት ! አቢይ አፍ አውጥቶ ጉራጌ ይቅርታ ይጠይቀኝ ብሎ ነበር ። ጉራጌ ደ ሞ እልፍ ህጽናትና እናቶችን ሜዳ ላይ ሰብስቦ ቅኔ ዘርፎበታል ። እኔ እስከ አየሁት ድረስ አቢይም እየተፎገረ እንደ ሆነ ገብቶት የንዴት ሳቅ ይስቅ ነበር።
ለቅሶው ከፍየሉ ዋጋ ሲበልጥ ያኔ ነው ፉገራው የሚታወቀው ። ዝናሽን ጣይቱ ማለት የውነት ምርቃት ነው ወይስ ስድም? አሁን ትልቁ ጥያቄ አቢይ ምንድን ነው ከጉራጌ የሚፈልገው ነው? አንድ፣ ፓርክ ማሰሪያ መዋጮና ሁለት፣ መርካቶን ለማፍረስ ድጋፍ !
-
- Senior Member
- Posts: 12613
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
ትክክል ወንድም ሆረስ፥፥ የአብይን ፊት ካሜራው ሲከታተለው ነበር፥፥ የተረዳሁት ነገር ሰውየው የተደበላለቀ ስሜት እንደተሰማው ነው፥፥ ደስታም ንዴትም፥፥ ግራ አጋብተውታል
-
- Senior Member
- Posts: 11369
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
የDDT ልብ ቅቤ ጠጣ እንጅ iii ሆድ ሲውቅ ዶሮ ማታ - ምን ቅቤ እሬት ጠጣ እንጅ።
Too good to be true is called scam. ምርቃት ሳይሆን እርግማን አስታቅፎ ላከው እንጅ
Too good to be true is called scam. ምርቃት ሳይሆን እርግማን አስታቅፎ ላከው እንጅ
-
- Member
- Posts: 2938
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
Horus,እኔ እስከ አየሁት ድረስ አቢይም እየተፎገረ እንደ ሆነ ገብቶት የንዴት ሳቅ ይስቅ ነበር።
You can tell, at first Abiye thought it was a real deal to be embraced positively by the very people he tried to marginalize but in about 3 minutes into the speakers spectacular over the top performance he didn’t feel comfortable.
It is a tragedy. A man child his focus is not on his real job.
-
- Senior Member
- Posts: 12613
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
የጉራጌ ሽማግሌዎች ባለፈው ድልል ባለ ሁኔታ አልተቀበሉኝም ብሎ ማሙሽ አኩርፎ ጉራጌን ኣሳር ሊያበላው ሲሰራ የነበረው የበሻሻው ሰው ሽማግሌዎቹ ይቅርታ ካልጠየቁኝ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ቤተ መንግስቱ ድረስ አስራ ስድስት የጉራጌ ሽማግሌዎችን ልከው አይዞህ ማሙሽ ሆድ አይባስህ ተመልሰህ ና ብለውት ቢሄድ ለንጉስ ቄሳርና ለንጉስ ቂሮስ ያልተቸረ የማባበያ ሙገሳ እየሰጡ አይዞህ ማሙሽ ሆድ አይባስህ ብለው በዘዴ ሸኝተውታል፥፥ የጉራጌ ሽማግሌዎችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
-
- Member
- Posts: 2049
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Re: ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
loves it!
Misraq wrote: ↑22 Apr 2024, 13:45የጉራጌ ሽማግሌዎች ባለፈው ድልል ባለ ሁኔታ አልተቀበሉኝም ብሎ ማሙሽ አኩርፎ ጉራጌን ኣሳር ሊያበላው ሲሰራ የነበረው የበሻሻው ሰው ሽማግሌዎቹ ይቅርታ ካልጠየቁኝ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ቤተ መንግስቱ ድረስ አስራ ስድስት የጉራጌ ሽማግሌዎችን ልከው አይዞህ ማሙሽ ሆድ አይባስህ ተመልሰህ ና ብለውት ቢሄድ ለንጉስ ቄሳርና ለንጉስ ቂሮስ ያልተቸረ የማባበያ ሙገሳ እየሰጡ አይዞህ ማሙሽ ሆድ አይባስህ ብለው በዘዴ ሸኝተውታል፥፥ የጉራጌ ሽማግሌዎችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
-
- Senior Member+
- Posts: 31202
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
Misraq wrote: ↑22 Apr 2024, 13:45የጉራጌ ሽማግሌዎች ባለፈው ድልል ባለ ሁኔታ አልተቀበሉኝም ብሎ ማሙሽ አኩርፎ ጉራጌን ኣሳር ሊያበላው ሲሰራ የነበረው የበሻሻው ሰው ሽማግሌዎቹ ይቅርታ ካልጠየቁኝ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ቤተ መንግስቱ ድረስ አስራ ስድስት የጉራጌ ሽማግሌዎችን ልከው አይዞህ ማሙሽ ሆድ አይባስህ ተመልሰህ ና ብለውት ቢሄድ ለንጉስ ቄሳርና ለንጉስ ቂሮስ ያልተቸረ የማባበያ ሙገሳ እየሰጡ አይዞህ ማሙሽ ሆድ አይባስህ ብለው በዘዴ ሸኝተውታል፥፥ የጉራጌ ሽማግሌዎችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
[/quote
ምን አቢይ ብቻ አዳነችም! ሺመልስም አልቀሩም! እነዚህን ሁለት ሰዎች እዚህ ስብሰባ ውስጥ ምን አገባቸው? ሼማልስኮ ጉራጌን እንደ ዘንዶ ከብቦ የጉራጌን ማንነት እንደ ፍልፈል እየነቀዘ እንደ ሆነ መላ ጉራጌ በየቀኑ የሚወያየው ጉዳይ ነው። ሆኖም በዚህ የዉሸት ድራማ የኔ ቢጤው ተራ አባትና እናት መወናበዱ አይቀርም። ጥሩነቱ ይህ ሁሉ ነገ ይረሳል።
ኦሮሞች ግን አንድ ማዕከላዊ የሆነ የትርክት ፓራዳይም፣ አንድ የአጀንዳቸው መጨበጫ እየፈለጉ ነው ማለትም ኦሮሙማ የሚባለው ሎጎ ከስር እየናዳቸው ስለሆነ የሆነ አይነት ኢትዮጵያዊ ትርክት ጋ ለመመለስ እየቧጠጡ ነው። ለዚያ ትርክት እርሾ ይመስለኛ ይህ ሁሉ ነገር ስለ ጉራጌ ሲል የዋለው ። ሌላው ያው በመርካቶ ላይ ትልቅ የማፍረስ ፕላን እያደረጉ ስለሆነ ለዚያ እያዘጋጁት ነው ጉራጌን። ሁሉንም የምናየው ይሆናል ።
-
- Member+
- Posts: 6854
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
እንደዚህ አይነት ጀግና መሪ ከጎኑ ጠንካራ ሴት ስትኖር ነው
-
- Member+
- Posts: 5639
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
-
- Senior Member+
- Posts: 31202
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member
- Posts: 10115
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ጉራጌዎች ዓብይን በዚህ መልኩ አጃጅለው ልከውታል
አይ አበሩ፣ የማያልፍልሽ ፍጡር፣ የሞሳድ ገረድ! "የጉራጌ ደም ደማችን ነዉ" ብላችዉ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትሉ አልነበረም፣ ወዴት ሄዳ ያ ሁሉ ሆያ ሆዬ?
ደቡብ ይነሳልኛል ብለህ ስትፎክር ነበር፣ ዳሩ ግን ደቡብ፣ ሞኝህን ፈልግ ብሎህ ወደ ቤቱ፣ ቆሞ ቀሩ ብቻዉን ቆሞ ቀረ።