Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 20809
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 19 Apr 2024, 22:43
euroland wrote: ↑19 Apr 2024, 22:34
አየ ጋሽ ሆሮር
ጣሊያን ወደ ትግራይ የገባው እኮ መቶ አምሳ ወታደር ይዞ ነበር። ከትግራይ ወደ ሰቡብም የመጓዝ አላማ አልነበረውም። ሚኒሊክ ግን ገና ለገና ወንበሬን ይነጥቁኛል ወደ ደቡብ መገስገስ ከጀመሩ በማለት ሳላሳ ሺ ገበሬ አሰልፎ መቶ አምሳ ጣሊያንን ገጠመ። ታዲያ ስንቅ በቂ ያልያዘ፣ ተተኳሽ በቂ ያልነበረው በጣም ጥቂት ጠላት ወደ መጣበት የማይመለስበት ምን ምክንያት አለ?
በነገራችን ላይ ጣሊያን ማንን ገርፎና ንጉሱን አሸንቶና አባሮ ነው ለ5 አመታት ቅኝ ግዛት እምዬን የ ያዘው?
ምነው እናንተ ጉረኞች ይቺን ታሪክ ለምን አለፍ ትሉታላችሁ ?
እድሜ ለንጉስሽ ገዢዎች ፤ እንግሊዞች ከጣሊያን ቅኝ ግዛት ነፃ አወጧቹሁ።
Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 17:16
ዩሮላን፣
ቆይ እንጂ ምኒልክ የገረፋት ጥሊያን የኤርትራ ማስተር አልነበችም እንዴ?
Brother euro
እድሜ ለ2ኛው የአለም ጦርነት…. ጣሊያን ጀርመን እና ጃፖን ተሸናፊ ባይሆኑኑሮ ወይም ጦርነቱ ባይኖር ኑሮ Horse ዛሬ ስሙ ጁዜፔ በሆነ ነበር:: የ Allied ጦር ጣሊያንን ከምሰራቅ አፍሪካ ጀርመንን ከግብጽ ዛምቢያ እና ደቡብ አፍሪካ እንዲወጡ አድርገዋል::
የእነ ስንዴ ተሰፋሪዎች ደግሞ በዱላ እና ከዘራ ጣሊያንን አስወገድን ዘራፍ ... አድዋ ... ገለመሌ ይሉና የፈረጠጠውን ኩሩሩ ንጉሳቸውን እና የሰፈር ስሞችን የቀየረው የጣሊያን ጦር ታሪክ እንዳላዩ ይዘሉታል ቅቅቅቅቅቅቅ
ለማያቅሽ ታጠኝ በላቸው :: እነዚህ ንገሩን ባይ ሁላ
ነጭ ነጯን
-
union
- Member+
- Posts: 6779
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by union » 20 Apr 2024, 01:02
ነበረች አሁንም ነች።
ምንግዜም ኢጣሊያኖ
ፖስታ ፉርኖ
ይልሀል አስከሪ ለጣሊያን እየሰገደ እንደ አባቱ እና ቅድመ አያቶቹ
Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 17:16
ዩሮላን፣
ቆይ እንጂ ምኒልክ የገረፋት ጥሊያን የኤርትራ ማስተር አልነበችም እንዴ?
-
union
- Member+
- Posts: 6779
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by union » 20 Apr 2024, 01:07
You stupid olf gala,
Get it right. They were slaves for 600 years, which is 100 years before you came from Madagascar and Kenya
We are tired of teaching you stupid olf people
ethiopian wrote: ↑19 Apr 2024, 17:33
Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 14:05
አበቅቴ ወቅቱን አይስትምና
Eritreans were enslaved for 100 yrs by white Europeans. Shameful history!!!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 12077
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 20 Apr 2024, 01:25
ዓይነ ምድሩ ሻቦ - ግራ የገባችሁ ቀላዋጮ አሁን ደግሞ ኢሰፓ አደረጋችሁኝ። ወያኔና ኢሰፓ ጠላቶች ስለሆኑ ቅንድብህን በድጋሚ ንቀልና አንዱን ምረጥ።
ለምን በሶስተኛ ሰው ስም ታመካኛለህ? እኔ በደም ፍላት እገድልሃለሁ አትልም? ፈሪ! ነፈዝ ደም ፍላት ራስህንው አንቆ ይገድልሃል። ሽንታም!
Fed_Up wrote: ↑19 Apr 2024, 19:16
Selam/ wrote: ↑19 Apr 2024, 17:14
የሻቢያ ሽንፍላ፡
<> ማነው መንገዶቹን የሰራቸው እንዲሁም ዛፎቹን የተከላቸው? ከሃምሳ ዓመት በፊት በጣሊያን ከዚያም በኢትዮጵያ መንግስት የተመሰረቱ እኮ ናቸው። ሻቦዎች ቀድሞ በሌሎች የተሰሩትን በአደራ ከመጠበቅ ባሻገር፣ በራሳችሁ አንድም የሰራችሁት ነገር የለም።
<> ብስክሌት በብዛት መንዳቱ ግሩም ነው፣ ግን አስመራ ይኸን የምታደርገው ሌላ አማራጭ ስለሌላት ነው። መኪና መግዛት ብትችሉ ኖሮ፣ የቻይና ብስክሌት እንዲህ እንደ አሸን አድፈላም ነበር። ግን አይደለም መኪና ልትገዙ፣ ያሉትንም ሰቸንቶዎች መጠገን አልቻላችሁም።
ፉራ የኢሰፓ ሰው: ልጆችህ ከሚሆኑ እኩል አፍ ስትካፈት ትውላለህ:: በደም ፍላት ነው እሚገሉህ::