-
- Member
- Posts: 2883
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
Just look at your people and compare them with any other society in the world. They are not in pretty good shape.
Yet, you and your elite colleagues abroad and at home are fighting to nurture your badly injured ego. Do you think war will nurture and rebuild your ego? You have just lost 1 million people.
Animal.
Yet, you and your elite colleagues abroad and at home are fighting to nurture your badly injured ego. Do you think war will nurture and rebuild your ego? You have just lost 1 million people.
Animal.
-
- Senior Member
- Posts: 11303
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
1990ዎቹ ላሜ ቦራ ዘመን ያለ የመሰለው - የትግሬ ወያኔ፥
አማራ በእንኮኮ አማራ በአንቀልባ መሀል አድስ አበባ ያደረሰው -ያኔ፤
ጤፍ እንጀራ በእርጎ በአፉ እያጎረሰ፤ በሽክና ጠላ ጠጣ በሥላሴ፤
እያለ የዋሁ አማራ ያስምረው ይመስል የትግሬን ውዳቂ ሙትቻ እሬሳ፥
ቀድሞ እየተዋጋ፤ በራሪውን ጥይት እርሱ እያበረደ እየተዋደቀ ሁኖ እንዳንበሳ።
በእራሱ ተጋድሎ በእራሱ ቅንነት እባብ በአንገቱ ላይ በፈቃድ ጠምጥሞ፤
ስንት አመት መጠጠው? ስንት አመት ሰቀየው የአማራ ህዝብ ታሞ።
እርግብነኝ ይለዋል አሁንም ለአማራ፤
ሲዖል ውስጥ ያለው የትግሬ ወያኔ - የሰይጣኑ አውራ።
ትኩስ ኃይል አማራ - አዲሱ ትውልድ፤
ባዶ እጅ ዘምቶ ክላሽ የሚወስድ፤
ከይሲ ወያኔ ትግሬን ያደርጋል አመድ።
የእነ ላሜ ቦራ የወልቃይቶቹ- የእነ ራያዎቹ የእኒያ የጥንቶቹ አሁን ተቀይሮ፤
ጥይት ያጎራሱል፤ ቦንብ ያጠጣሉ አይመግቡም እርጎ አይመግቡም ሽሮ።
ድል ለአማራ ፋኖ ለኢትዮጵያ ህዝብ ኩራት ለሆነው።

- Posts: 13877
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
የአበረ፥ ችግር፥ አቅምን፥ አለማወቅ፥
በውሸትና፥ በትምክህት፥ በሽታ፥ መማቀቅ
ፎክሮ፥ ፎክሮ፥ መወጣት፥ ቢያቅተው፥
የሃሰት፥ ትርክቱን፥ እዩት፥ ሲያቀረሸው
በውሸትና፥ በትምክህት፥ በሽታ፥ መማቀቅ
ፎክሮ፥ ፎክሮ፥ መወጣት፥ ቢያቅተው፥
የሃሰት፥ ትርክቱን፥ እዩት፥ ሲያቀረሸው
-
- Senior Member
- Posts: 11303
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
ፎክሮ ፎክሮ!
ወያኔን ቀበረው - እንደ ዶሮ ጭሮ።
ሆድ ቃውን ከዚያ፤ ጭንቅላቱን ማዶ፥
ጀግና አማራ ፋኖ - ቀበረው ወያኔን ገደለ አሳዶ።
ዐባይ ትግራይ ብሎ ፎክሮ ፎክሮ፤
ዐለቀ ወያኔ ተቀብሮ ተቀብሮ።
ተከዜን ተሻግሮ አለዎይ ትግራይ?
ማይጨውን ተራምዶ አለወይ ትግራይ?
አሻቅበህ በለው ሰማዩን በእምቧይ።
One thing very certain, TPLF-OLF illegal constitution will never ever be functional anywhere in Amhara. Amhara people already rejected it. Woyane rats can f@rt all day long and salivate, but they should now they are living in their own nightmare. Amhara never give a damn to them. No country, no political figure can twist or deceive Amhara anymore.

የcyber ነብር፥ አለቃ፥ አበረ፥
ኮምፒተሩ፥ ፊት፥ ሆኖ፥ ስንቱን፥ ቀበረ፥
ልቡ፥ እያወቀው፥ እየተሸበረ፥
TDF ከመጣ፥ ፋኖዬ፥ በረረ፤
ኮምፒተሩ፥ ፊት፥ ሆኖ፥ ስንቱን፥ ቀበረ፥
ልቡ፥ እያወቀው፥ እየተሸበረ፥
TDF ከመጣ፥ ፋኖዬ፥ በረረ፤
-
- Senior Member+
- Posts: 20770
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
አይ አጋሜ Axumqezenamu,
እንዲያ ስትፈክሩ እንዲያ ስትሸልሉ
ፋኖ አስተፋችሁ የሰረቃችሁትን ሁሉ
ባህላችሁ ሸለላ ጨምሮ ቀረርቶ
ከናንተ የባሰ የት ይገኛል ከቶ?
ፋኖ መሬቱን አቀለመው እሬሳችሁን ዘርቶ
ህወሃትን ቀብሯል እስከወዲያኛው ሞቶ
ተራራን አቀጠቀጥን እንዳላላችሁ
እንዴት አንድ ፋኖ መማረክ አቃታችሁ?
መማረክ ካቃተ ስባችሁ ቃታውን
ለምን አቃታችሁ ፋኖ የሞተውን?
መልሱ ቀላል ያአደባባይ ሚስጢር
የሰቀለውን ጋሻው አንግቶ ምንሽር
ያኔ ፋኖ ውሎ አድሯል ወያኔን ሲያበጥር
ነጭ ነጯን... እውነት ተናግሮ በመሸበት ማደር የዘሬ የማንዘሬ ነው::
እንዲያ ስትፈክሩ እንዲያ ስትሸልሉ
ፋኖ አስተፋችሁ የሰረቃችሁትን ሁሉ
ባህላችሁ ሸለላ ጨምሮ ቀረርቶ
ከናንተ የባሰ የት ይገኛል ከቶ?
ፋኖ መሬቱን አቀለመው እሬሳችሁን ዘርቶ
ህወሃትን ቀብሯል እስከወዲያኛው ሞቶ
ተራራን አቀጠቀጥን እንዳላላችሁ
እንዴት አንድ ፋኖ መማረክ አቃታችሁ?
መማረክ ካቃተ ስባችሁ ቃታውን
ለምን አቃታችሁ ፋኖ የሞተውን?
መልሱ ቀላል ያአደባባይ ሚስጢር
የሰቀለውን ጋሻው አንግቶ ምንሽር
ያኔ ፋኖ ውሎ አድሯል ወያኔን ሲያበጥር
ነጭ ነጯን... እውነት ተናግሮ በመሸበት ማደር የዘሬ የማንዘሬ ነው::
-
- Senior Member
- Posts: 13877
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
Ascari Fed- up
እንዳ፥ አንተ፥ ያለውን፥ ቀላዋጭ፥ጎንደሬዎቹ፥ የእርጎ፥ ዝምብ፥ ይሉታል፤
እንዳ፥ አንተ፥ ያለውን፥ ቀላዋጭ፥ጎንደሬዎቹ፥ የእርጎ፥ ዝምብ፥ ይሉታል፤
-
- Senior Member+
- Posts: 20770
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
-
- Senior Member
- Posts: 13877
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
እዳዛህላይ፥ ማህላይ፥
ተገዛእቲ፥ በትግረዋይ፥
ስደት፥ አመሎም፥ ህልሞም
ራሻ፥ ፈቂዳ፥ ፀሃይ፥ ወፂሎም
ናብ፥ቡሽኪን፥ አዲ፥ አየኦም
ተገዛእቲ፥ በትግረዋይ፥
ስደት፥ አመሎም፥ ህልሞም
ራሻ፥ ፈቂዳ፥ ፀሃይ፥ ወፂሎም
ናብ፥ቡሽኪን፥ አዲ፥ አየኦም
-
- Member+
- Posts: 7939
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
-
- Senior Member
- Posts: 11966
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
የፋኑዬን ነገር ፣ ሚስጥሩን ለማወቅ
መጓጓት ጥሩ ነው ፣ እንዲሁም መጠየቅ
ሰላምን ማማከር ፣ የመረጃዋን ሊቅ
በቅድሚያ ግን ፅዳ ፣ ጎጥነትን አውልቅ
መጓጓት ጥሩ ነው ፣ እንዲሁም መጠየቅ
ሰላምን ማማከር ፣ የመረጃዋን ሊቅ
በቅድሚያ ግን ፅዳ ፣ ጎጥነትን አውልቅ
-
- Senior Member+
- Posts: 20770
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
-
- Senior Member
- Posts: 11966
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
ዋርዲትና ሸክሊት ፣ የሚሏት ተረት
ትዝ ትለኛለች ፣ ስሰማ ሁከት
ሻቡዬ ወያኔን ፣ ቆማ ስትሞግት
አበልጅ ወያኔም ፣ ፈጥና ስትመክት
በሁለት ሰባሮች ፣ ልሳቅ ልደሰት
ትዝ ትለኛለች ፣ ስሰማ ሁከት
ሻቡዬ ወያኔን ፣ ቆማ ስትሞግት
አበልጅ ወያኔም ፣ ፈጥና ስትመክት
በሁለት ሰባሮች ፣ ልሳቅ ልደሰት
-
- Member+
- Posts: 7939
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
Fed bro
የቺቺኒያ ልጅ thinks people here are born yesterday. The difference between Axumegame and this ሆር is one is closeted agame whole the other one is out.
-
- Senior Member+
- Posts: 20770
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
euro bro,
እቺ የአሮጊት ቅሌታም አጋሜ የሚል ታርጋ የተለጠፈላት ሞልፋጣ ነች:: መችም የአጋሜ ትልቅ የለውም እንጂ...."አንቱ" ማለት ነበረብን ግን ምን ይደረግ አልከበር አለች::::
እቺ የአሮጊት ቅሌታም አጋሜ የሚል ታርጋ የተለጠፈላት ሞልፋጣ ነች:: መችም የአጋሜ ትልቅ የለውም እንጂ...."አንቱ" ማለት ነበረብን ግን ምን ይደረግ አልከበር አለች::::
euroland wrote: ↑27 Mar 2024, 19:37
Fed bro
የቺቺኒያ ልጅ thinks people here are born yesterday. The difference between Axumegame and this ሆር is one is closeted agame whole the other one is out.
-
- Senior Member
- Posts: 13877
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
-
- Senior Member
- Posts: 10023
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፎክሮ፥ ፎክሮ፤
እንክፍ፣ እንክፍ፣ የፋንዶዉ አረማመድ፣ እንዴት ሆኖ ይሁን ወደ መሃል የምጠጋዉ፣
ብልን ጠይቀን ነበር፣ ሳሚ ኣጣን እንጂ፣ ግጥምም ሞክረን ነበር፣ ጠፋ እንጂ የምሰመዉ።
በነጠላ ጫማ በአንቺ አረማመድ፣
እንዴት ሆኖልሽ ይሁን የ4 ኪሎዉ መንገድ
የእስኩ እንክፍ እንክፍ፣ ወዲያ ወድህ አካሄድ?
ነገሩ ተበላሽቶዋል፣ እስኩን ወደ አማኑኤል እንደመላክ፣
የትግል መሪ አድርጎ ለእብድ ሰዉ መላላክ፡
መቼም አያዋጣም፣ ልችግር ራስን አሳልፎ ማሳከክ።
በል ግፈዉ እንግዲህ፣ በለመድህ አካሄድ፣
እኛም እንቀኝልህ፣ የተለመደዉን የአንቺ አካሄድ
እንዴት አልቆልሽ ይሁን የቡሬዉ መንገድ፣