Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11355
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ የተለየበትን ዕለት በውስጠ-ህሌና 33ኛው የዐደባባይ ሀዘን ዕለት። የራኄልን እንባ ያበሰ የእናንተንም አይረሳም። በደም የተጫነባችሁ የባርነት ቀንበር ይሰበራል።

Post by Abere » 11 May 2024, 21:23

የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ የተለየበትን ዕለት በውስጠ-ህሌና 33ኛው የዐደባባይ ሀዘን ዕለት። የራኄልን እንባ ያበሰ የእናንተንም አይረሳም። በደም የተጫነባችሁ የባርነት ቀንበር ይሰበራል።

Selam/
Senior Member
Posts: 12082
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ የተለየበትን ዕለት በውስጠ-ህሌና 33ኛው የዐደባባይ ሀዘን ዕለት። የራኄልን እንባ ያበሰ የእናንተንም አይረሳም። በደም የተጫነባችሁ የባርነት ቀንበር ይሰበራል

Post by Selam/ » 11 May 2024, 21:37

ሲጀመር መቼ ተለዩን፣ እንደ ክፍለ ሃገር ልጅ ጠዋትም ማታም ከስር ከስራችን እንየተከታተሉን እኮ ነው። በዓለም ላይ፣ የኢትዮጵያን ፀጋና በረከት ለማግኘት የማይቅበዘበዝ የለም።
Abere wrote:
11 May 2024, 21:23
የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ የተለየበትን ዕለት በውስጠ-ህሌና 33ኛው የዐደባባይ ሀዘን ዕለት። የራኄልን እንባ ያበሰ የእናንተንም አይረሳም። በደም የተጫነባችሁ የባርነት ቀንበር ይሰበራል።

Selam/
Senior Member
Posts: 12082
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ የተለየበትን ዕለት በውስጠ-ህሌና 33ኛው የዐደባባይ ሀዘን ዕለት። የራኄልን እንባ ያበሰ የእናንተንም አይረሳም። በደም የተጫነባችሁ የባርነት ቀንበር ይሰበራል

Post by Selam/ » 11 May 2024, 22:01

እዚያም ሄደሽ በላሽ፣
እዚህም መጥተሽ በላሽ፣
ሰው ታዘበሽ እንጂ ሆድሽን አልሞላሽ።

ግብረ ሰዶማዊው ሻቦ - ትንሽ ሰሚ ባገኝ ብለህ፣ ኢትዮ ፎረም ላይ ስለ ክፍለ ሃገርህ መታሰቢያ በዓል ትለጥፋለህ። No one gives a fvck!

sesame wrote:
11 May 2024, 21:38

Digital Weyane
Member+
Posts: 8629
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ የተለየበትን ዕለት በውስጠ-ህሌና 33ኛው የዐደባባይ ሀዘን ዕለት። የራኄልን እንባ ያበሰ የእናንተንም አይረሳም። በደም የተጫነባችሁ የባርነት ቀንበር ይሰበራል

Post by Digital Weyane » 11 May 2024, 22:30

ኡኛ ተጋሩ የበታችነት ስሜታችንን እንደ ጦር መሳሪያ በመጠቀም በኤርትራን ህዝብ ላይ ያወጅነው የስም ማጥፋት ዘመቻ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለትግራይ ህዝባችን በከፍተኛ ደረጃ እየጎዳ ያለ መሆኑን መረዳት ተገቢ ነው። ለትግራይ ወጣቶች አርአያ ለመሆን ማስመሰልን እና መዋሸትን እርግፍ አድርገን ትተን ሽንፈታችንን በፀጋ መቀበል አለብን። :roll: :roll:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20815
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ የተለየበትን ዕለት በውስጠ-ህሌና 33ኛው የዐደባባይ ሀዘን ዕለት። የራኄልን እንባ ያበሰ የእናንተንም አይረሳም። በደም የተጫነባችሁ የባርነት ቀንበር ይሰበራል

Post by Fed_Up » 12 May 2024, 03:14

Abere wrote:
11 May 2024, 21:23
የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ የተለየበትን ዕለት በውስጠ-ህሌና 33ኛው የዐደባባይ ሀዘን ዕለት። የራኄልን እንባ ያበሰ የእናንተንም አይረሳም። በደም የተጫነባችሁ የባርነት ቀንበር ይሰበራል።
ይሔኛው ሸባው ቆምጭም እየጮኸ ነው:: ጫጫታ በጫጫታ.. አይነስውር እና ደንቆሮ ቤት አረጉት እኮ... ኤዲዲዲያያያያያ....ወዲያያያያያያያያ..

Post Reply