-
- Senior Member
- Posts: 11335
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
በዚህ ዘመን እጅግ ካስደሰቱኝ ክስተቶች መካከል " ወያኔ እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ደቃቆ ገል ሁኖ " ለማዬት መቻሌ ነው።
በዚህ ዘመን እጅግ ካስደሰቱኝ ክስተቶች መካከል " ወያኔ እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ደቃቆ ገል ሁኖ " ለማዬት መቻሌ ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 13964
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: በዚህ ዘመን እጅግ ካስደሰቱኝ ክስተቶች መካከል " ወያኔ እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ደቃቆ ገል ሁኖ " ለማዬት መቻሌ ነው።
ሽክላ፥ ሰሪው፥ እደገና፥ ፈጭቶ፥አብኩቶ፥ ሰርቶ፥ ካመጣውስ፥ ካለመቀበል፥ ምን፥ አማራጭ፥አለህ?
ሰው፥ እየተሸጠ፥ እየታፈነ
ድሃ፥ሰላም፥አጣ፥ ቤተሰብ፥ ተበተነ፥
አገር፥ ካረጋጋ፥ ወይንስ፥ ምን፥አለ?
ሰው፥ እየተሸጠ፥ እየታፈነ
ድሃ፥ሰላም፥አጣ፥ ቤተሰብ፥ ተበተነ፥
አገር፥ ካረጋጋ፥ ወይንስ፥ ምን፥አለ?
-
- Senior Member
- Posts: 11335
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: በዚህ ዘመን እጅግ ካስደሰቱኝ ክስተቶች መካከል " ወያኔ እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ደቃቆ ገል ሁኖ " ለማዬት መቻሌ ነው።
ዘመኑ የሸክላ እና የሸክላ ሰሪዎች አይደለም። በ1990ዎቹ በላሜ ቦራዎች ዘመን ነበር። አሁኑ ዘመኑ የብረት እቃዎች ሁኗል - የሸክላ ዕቃ ከብረት ዕቃ ጋር ሊጋጭ አይችልም መልሶ አፈር ገል ይሆናል። ዘመኑ የነቁ የታጠቁ እንደ ብረት የጠነከሩ ዜጎች ነው። ሸክላ መልሶ ገል ይሆናል፡ ገል አገልግሎቱ እሳት መጫር ብቻ ነው ከዚያ ደቃቆ አፈር ይሆናል። አሁን ወያኔ ምሽክ ድቅቅ ተደርጎ ገል እና አፈር ሁኗል - ቅሪቶች በትዝታ ያ የላሜ ቦራ ዘመን አማራ በአፍዝ አደንግዝ የተያዘበት ዘመን በናፍቆት ይታያቸዋል። በትዝታ እንባ ከማቅረር በስተቀር ምንም ፋይዳ የለውም።
-
- Senior Member
- Posts: 12054
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: በዚህ ዘመን እጅግ ካስደሰቱኝ ክስተቶች መካከል " ወያኔ እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ደቃቆ ገል ሁኖ " ለማዬት መቻሌ ነው።
የተሰበረ ሸክላ ተመልሶ እንደበፊቱ ሊያገለግል አይችልም።
ተወቅጦና ተፈጭቶ ከመሬት ስር የንጣፍ ተሸካሚና ሌሎችን አገልጋይ ይሆናል እንጂ በራሱ ወደ ጡብነት ተመልሶ፣ ተደራርቦ መቆም በፍፁም አይችልም። ሰባራዋ ወያኔም ያደረገችው ይኸው ነው። ድሮ የሻቢያ ጥይት ተሸካሚ ነበረች፣ አሁን ደግሞ አርራና ተቃጥላ ስታበቃ፣ የኦሮሙማ ቁጥር ማሟያና ታማኝ አገልጋይ ልትሆን እያኮበኮበች ነው።
ተወቅጦና ተፈጭቶ ከመሬት ስር የንጣፍ ተሸካሚና ሌሎችን አገልጋይ ይሆናል እንጂ በራሱ ወደ ጡብነት ተመልሶ፣ ተደራርቦ መቆም በፍፁም አይችልም። ሰባራዋ ወያኔም ያደረገችው ይኸው ነው። ድሮ የሻቢያ ጥይት ተሸካሚ ነበረች፣ አሁን ደግሞ አርራና ተቃጥላ ስታበቃ፣ የኦሮሙማ ቁጥር ማሟያና ታማኝ አገልጋይ ልትሆን እያኮበኮበች ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 13964
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: በዚህ ዘመን እጅግ ካስደሰቱኝ ክስተቶች መካከል " ወያኔ እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ደቃቆ ገል ሁኖ " ለማዬት መቻሌ ነው።
Leadership is about serving !
-
- Senior Member
- Posts: 12054
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: በዚህ ዘመን እጅግ ካስደሰቱኝ ክስተቶች መካከል " ወያኔ እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ደቃቆ ገል ሁኖ " ለማዬት መቻሌ ነው።
ክብረ-ቢስ ግብዝም ቀብራራ የእግዜር ሰውም የህዝብ አገልጋይ ሊሆኑ ይችላሉ። ልዩነቱ ግን የመጀመሪያው ለሆዱ ያደረ ስናዳሪና ልክስክ መሆኑ ነው።
Last edited by Selam/ on 07 May 2024, 05:15, edited 2 times in total.
-
- Member+
- Posts: 6707
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24