ከብልጽግና ፈርሶ በአዲስ የተደራጀው የራያ አላማጣ-ኮረም አማራ ፋኖ በወያኔ Army 24 ላይ እርምጃ የመውሰድ ግዳጅ (ኦፕሬሽን) ገብቷል። አማራ ፋኖ መጠነኛ ሀይል በመጠቀም ወደ ራያ አላማጣ ኮረም በብልጽግና ኦነግ መከላከያ ተመርቶ በመጣው ወራሪ ወያኔ ላይ እርምጃ በመውሰድ ወያኔን ሲዖል እያወረዳት ይገኛል።
ሙቶ በመቃብር ውስጥ እያለ ሰላም የማይፈልገው መንጋ ወያኔ ራያ ኮረም አላማጣ መቆሚያ መቀመጫው አጥቶ በፋኖ እየተርገበገብ ይገኛል። መውጣት እንደ መግባት መቸ ቀላል ይሆናል።
-
- Senior Member
- Posts: 11369
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52