Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11209
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አማራ ጉድ አፋላ! አክራሪ ትግሬ ወያኔን በምድረ አሜሪካ ኡኡ ጆባይደንዬ መንገድ ላይ አንከባለላቸው፤ ፅንፈኛ የኦሮሞ መከላከያ ሰራዊትን ወራጅ ውሃ ውስጥ አስተኝቶ አንቦጫረቀው። ምን ቀረ?

Post by Abere » 24 Apr 2024, 12:47

አማራ ጉድ አፋላ! አክራሪ ትግሬ ወያኔን በምድረ አሜሪካ ኡኡ ጆባይደንዬ መንገድ ላይ አንከባለላቸው፤ ፅንፈኛ የኦሮሞ መከላከያ ሰራዊትን ወራጅ ውሃ ውስጥ አስተኝቶ አንቦጫረቀው። ምን ቀረ? ትርዒት እኮ ነው።

ጽንፈኛው ኦሮሙማ ቀበቶውን እየፈታ ውሃ ውስጥ ይዝናናል። ጠበል እየገቡ ነው ደም መጣጩ እሬቻ ቆሪጥን ለመገላገል። የ4ኪሎው ቆሪጥ አብይ አህመድ ብቻ ቀርቷል - በደንብ ይጠመቃል እርሱም። የጦሩ ገበሬ አማራ ፋኖ ይቀድሰዋል።