Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 13715
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የአብይ፥ ቁማር፥። ካልታረመ፥ በስተቀር፥ ኢትዮጵያን፥ ያፈርሳል።

Post by Axumezana » 22 Apr 2024, 14:46

አሁን፥ ያለው፥ የአብይ፥ ስትራተጂ፥ ሁሉንም፥ አባልተህና፥ አድቀህ፥ የበላይነትንና፥ ስልጣንህን፥ማስጠበቅ፥ ሲሆን፥ እሾህን፥በእሾህ፥ በሚል፥ፈሊጥ፤

ትግራይ፥ከአማራ፥ ትግራይ፥ ከኤርትራ እና፥ አማራን፥ ከኦሮሞ ማዋጋት፥ ነው። ይኸ፥ አካሄድ፥ ኢትዮጵያን፥ ወደ፥ መበታተን፥ጫፍ፥ አድርሷታል።

አብይ፥ ኢትዮጵያን፥ ማዳን፥ ካለበት፥ ትግራይና፥ አማራን፥ አስታርቆ፥ በኦሮሞና
በአማራ፥ መካከል፥ ጦርነት፥ንዳይነሳ፥ ሁለቱን፥ ህዝቦች፥ አቀራርቦ፥ ነገር፥ ግን፥ የግብፅ፥ ተላላኪና፥ የኢትዮጵያ፥ ነቀርሳ፥ በሆነችው፥ ኤርትራ፥ ላይ፥ ዘምቶ፥ ኤርትራ፥ የሚለውን፥ ስም፥ አጥፍቶና፥ ቀብሮ፥ ህዝቡንና፥ መሬቱን፥ከትግራይ፥ ጋር፥መቀላቀል፥ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 11206
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብይ፥ ቁማር፥። ካልታረመ፥ በስተቀር፥ ኢትዮጵያን፥ ያፈርሳል።

Post by Abere » 22 Apr 2024, 15:10

Axumezana,

ሰው ነህ እና እንደማንኛውም የአዳም ልጅ ጊዜው ሲደርስ ይች ምላስህ ታስራ ወደ ፈጣሪዋ መሄዷ አይቀሬ ነው። ታዲያ ሆድህ የሚያውቀን እውነት ልምታልፈው አለም ሳይሆ ስለማያልፈው የዘር ፓስፓርት ስለማይጠይቀው ሰማያዊ አለም በማሰብ ለምን እውነቱ አትናገርም?

አብይ አህመድ በወንጀል ተፈላጊ እና ለፍርድ ቤት መቅረብ የሚገባው ወንጀለኛ አስታራቂ እንድሆን ስትመለምል እጅግ እጅግ አስቂኝ ሰው ነህ። አብይ አህመድ ሰላም ቢፈልግ የመከላከያ ሰራዊት ለመጀመሪያ ጊዜ መቀሌ እንደገባ ይፈጸም ነበር - 1 ሚልዮኖች ሳያልቁ፤ የአገር ሃብት ሳይወድም የተቋጨ ጉዳይ ነበር። ትግሬዎች እራሳቸው እኮ ደግፈውት ነበር ወያኔ ስለወደቀ። ለምሳሌ የፈንቅል ንቅናቄ ወጣቶች።

ሌላው ችግሩ የሚፈታው አንዱን አንዱን ደግፎ ሌላውን በመውጋት አይደለም። ሁሉም ወገን ከድርዱር አትራፊ መስሎ ሲሰማው ነው። የማይክ ሃመር ውል ተቀዳዶ ተሰርዞ ዛሬ ከመከላከያ ተክለ-ቁመና የላቀ የፋኖ ሃይል የተፈጠረው ጉዳዩ የሚመለከታቸው ቀርተው ጉዳዩ የማያገባቸው ቡድኖች ከአገር ውጭ በዶለቱት ሴራ ነው። ከውድቀት መማር ይገባል። የአንተ ዘወትር ሰቀቀን የሆነው ኤርትራን መበቀል ላይ ነው። ጥያቄው ያለብቀላ አሸናፊ ወይም የሚፈልጉትን ማግኘት አይቻልም ወይ? ለምሳሌ ከጣልያን መሸነፍ በኋላ ኤርትራዊያን በእርሳቸው በጎፍቃድ እና ኢትዮጵያዊ ስሜት በመነሳት ከኢትዮጵያ ጋር ለመዋሀድ የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴን ፈቃድ በማግኘታቸው ኢትዮጵያዊ ሁነው ነበር - በሰላም እና በፍቅር እንጅ በጠመንጃ አፈሙዝ አልነበረም።

ሰላም ለማምጣት የቁማሩ እና የቁማርተኞች (ወያኔ፤ኦነግ፤ሻዕብያ) ጠረንጴዛ መገልበጥ አለበት። እንጅ ብልጣ ብልጥ ወያኔ በመሆን አይቻልም።
Also, I doubt you think right. On what ground does Tigray claim to swallow Eritrea, a province much larger than Tigray? This total woyane Abay Tigray cr@p. :mrgreen:


Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአብይ፥ ቁማር፥። ካልታረመ፥ በስተቀር፥ ኢትዮጵያን፥ ያፈርሳል።

Post by Selam/ » 22 Apr 2024, 15:22

አሳንሰህ ‘ካልታረመ’ አልከው ልክ እንደ አማርኛ መልመጃ?

ዕርጉሙ አብይ እንደነ አባይ ፀሃይ መነቀል ነው ያለበት። በኃጥያትና በወንጀል የተጨማለቀን ሰው ለማረም የሚሞክር ፣ አስመሳይ ወይንም የውስጥ ሰው ሊሆን ብቻ ነው የሚችለው።

Axumezana wrote:
22 Apr 2024, 14:46
አሁን፥ ያለው፥ የአብይ፥ ስትራተጂ፥ ሁሉንም፥ አባልተህና፥ አድቀህ፥ የበላይነትንና፥ ስልጣንህን፥ማስጠበቅ፥ ሲሆን፥ እሾህን፥በእሾህ፥ በሚል፥ፈሊጥ፤

ትግራይ፥ከአማራ፥ ትግራይ፥ ከኤርትራ እና፥ አማራን፥ ከኦሮሞ ማዋጋት፥ ነው። ይኸ፥ አካሄድ፥ ኢትዮጵያን፥ ወደ፥ መበታተን፥ጫፍ፥ አድርሷታል።

አብይ፥ ኢትዮጵያን፥ ማዳን፥ ካለበት፥ ትግራይና፥ አማራን፥ አስታርቆ፥ በኦሮሞና
በአማራ፥ መካከል፥ ጦርነት፥ንዳይነሳ፥ ሁለቱን፥ ህዝቦች፥ አቀራርቦ፥ ነገር፥ ግን፥ የግብፅ፥ ተላላኪና፥ የኢትዮጵያ፥ ነቀርሳ፥ በሆነችው፥ ኤርትራ፥ ላይ፥ ዘምቶ፥ ኤርትራ፥ የሚለውን፥ ስም፥ አጥፍቶና፥ ቀብሮ፥ ህዝቡንና፥ መሬቱን፥ከትግራይ፥ ጋር፥መቀላቀል፥ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13715
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የአብይ፥ ቁማር፥። ካልታረመ፥ በስተቀር፥ ኢትዮጵያን፥ ያፈርሳል።

Post by Axumezana » 22 Apr 2024, 16:46

አበረና፥ ሰላም፤

በአብይ፥መታረም፥ጉዳይ፥ ላይ፥ ያላችሁት፥ ትክክል፥ነው። ቢሆንም፥ ክርስትያን፥ በአምላኩ፥ ተስፋ፥ አይቆርጥም፥ እንደሚባለው፥ እግዚአብሔር፥ ልቡን፥ እንዲለውጥ፥በመፀለይ፥ ይስተካከላል፥በሚል፥እምነት፥ ምክር፥መስጠትን፥ መርጫለሁ። አብይን፥ ነቅለን፥ ሌላ፥ ቢመጣ፥ የባሰም፥ ሊሆን፥ ይችላል፤ እግዚአብሔር፥ ካስተካከለው፥ እኛ፥ ደግሞ፥ ይቅርታ፥ ማድረግ፥ ይጠበቅብናል፥ ይኸ፥ማለት፥ ግን፥ አብይ፥ ለሰራው፥ ጥፋት፥ ተጠያቂ፥ መሆን፥ የለበትም፥ ማለት፥ አይደለም። Axumezana ኤርትራን፥ የመበቀል፥ አላማ፥ የለውም፥ ነገር፥ ግን፥ ይኸ፥ ከመቶ፥ አመት፥ በፊት፥ የተፈጠረ፥ ችግር፥ ያኔ፥ አፄ፥ሚኒሊክ፥ የሰሩትን፥ ስህተት፥ ከስሩ፥ በማረም፥ ችግሩን፥ በዘላቂ፥ለመፍታት፥ ነው። የራስ፥ አሉላን፥ ግዛት፥ ጣልያኖች፥ወስደው፥ ዛሬ፥ ከእሾህ፥የተጠጋ፥ ቁልቋል፥ ሆነናል።፥

Post Reply