Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4090
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

በ አማራ ክልል በ ኦህዴድ የተቋቋመው አድማ ብተና የሚባለው ሃይል ፈረሰ!! ሚሊሻውም መሳሪያ እንዲያወርድ ታዘዘ!!

Post by Za-Ilmaknun » 22 Apr 2024, 12:50

በስተመጨረሻም፣ ኦህዴድ በ ብአዴን ላይ ያለውን ፍፁማዊ ባለቤትነት ተጠቅሞ ከዚም ከዛም ያጠራቀመው እና ከመከላከያው ፊት ተሰልፎ ጥይት ማብረጃ የሆነው የ ብአዴን ወታደራዊ ሃይል ተፈጥሯዊ ሞቱን እየሞተ ነው፣፣ መከላከያ ተብየው ጉጀሌ ምን እንደሚውጠው ማየት ነው 🤧