Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20676
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

The Hebrew language sounds Amharic

Post by Fed_Up » 22 Apr 2024, 12:17

Nah!!!!
:lol: :lol:

It sounds more like Tigrigna rather than Amharic. What does that indicate? There must be some lineage at some point unlike the half Oromo midget king who call himself ሞኣ አንበሳ ዘእምነገደ ገለመለ...the teret teret.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11727
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Noble Amhara » 22 Apr 2024, 13:49

Disgusting language

Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Misraq » 22 Apr 2024, 14:00

Fendadaw....now you take pride on this? lol. Serayes are known for ancestory shopping. they have no shame and highly inferior beings. That is why you thought being similar to hibrew is a ticket for greatness kkk. lets examine hebrew, tigrigna and amharic

English - House
Tigrigna - Geza'
Hebrew - Beit
Amharic - Bet
Arabic - bayt
Aramaic - Beyt-a`
Maltese - bejt

Remember Geza banda? where your arse was spanked and drilled by an italian tourist? case closed :lol: :lol:

Mesob
Member
Posts: 1597
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Mesob » 22 Apr 2024, 14:32

Feddy,
The enslaved Arab wanabe camps, such as Zoomaliman and kezabite of Wuqro will be mad at you. I know many Eritrean shepherds from Gash and Dembelas who arrived in Israel and became full fluent and literate in Hebrew language within six months. This shocked the Israelis themselves, because the Russian and European immigrants, and lot of Palestinians could not achieve this fluency even after ten years.
[
quote=Fed_Up post_id=1472046 time=1713802664 user_id=16390]
Nah!!!!
:lol: :lol:

It sounds more like Tigrigna rather than Amharic. What does that indicate? There must be some lineage at some point unlike the half Oromo midget king who call himself ሞኣ አንበሳ ዘእምነገደ ገለመለ...the teret teret.

[/quote]

union
Member+
Posts: 6470
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by union » 22 Apr 2024, 14:46

Ascari fendex searching answer for his identity crises. Tigrigna did not exist even 800 years ago, period. :lol: :lol: :lol:

That is just 400 years before the gala came to Ethiopia. Its recent
Last edited by union on 22 Apr 2024, 21:16, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Horus » 22 Apr 2024, 15:08

Misraq wrote:
22 Apr 2024, 14:00
Fendadaw....now you take pride on this? lol. Serayes are known for ancestory shopping. they have no shame and highly inferior beings. That is why you thought being similar to hibrew is a ticket for greatness kkk. lets examine hebrew, tigrigna and amharic

English - House
Tigrigna - Geza'
Hebrew - Beit
Amharic - Bet
Arabic - bayt
Aramaic - Beyt-a`
Maltese - bejt

Remember Geza banda? where your arse was spanked and drilled by an italian tourist? case closed :lol: :lol:
ዘመናዊ እብራይስጥ ፈጽሞ አረብኛ ነው የሚመስለው።

ቤትና ገዛ ላይ ግን ብዙ ንትርክ መኖር የለበትም ። ሁለቱም ትላልቅ ቃላት ናቸው ።

ትግሬዎች ገዛ የሚሉት ሌሎች ጌ የምንለው ነው ። Ghe የጥንታዊ ግብጽ ቃል ሲሆን ምድር ማለት ነው። ግሪኮችና ሮማዊያን ከዚህ ኮፒ አድርገው ነው geo (graphy). geo (rge), geo (logy) እያሉ በሰፊው የሚጠቀሙት! ጂኦግራፊ የራሳችን ቃል ነው። ግራፍ መጻፍ ጭረት እንለዋለን ፣ ስለሆነ ጂኦካርታ ማለት እንደ ወረደ ኢቲዮፒክ ነው ። ጆርጅ ገበሬ (earth worker) ማለት ነው ። እነሱ ጆርጅ የሚሉት እኛ ገበሬ (ጌበሬ፣ ገባር)፣ ግብር፣ ተግባር የምንለው ነው ። ዛሬ ጌታ ወይም ጎይታ የሚባለው ቃል ባለ መሬት፣ ባለቤት፣ የቤት አባት ማለት ነው ።

ቤት የተባለውና ሌላው ታላቅ ቃል (space, spatial, ቦታ፣ ሜሶ ፕታ ሚያ ... የሚባለው ሲሆን ባዶ እስፔስ ማለት ነው። በግድ ግዳ ተከቦ ወስጥ ያለው ባዶ እስፔስ እኛ ህዋ የምንለው ነው ። Abode የሚባለው ነው።

ስለዚህ ባዶ የሚባለው ሌላ የጥንታዊ ግብጽኛ ቃል ነው ። ሁለቱም ጌ እና ቤ በሰፊው በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ተንሰራፍተው አሉ ። ገበያ፣ አደባባይ፣ ቤተ ማሪያም ፣ ገነተ ልዑል። ቤተ ክርስቲያን፣ ሰማያዊ ገነት ወዘተርፈ :!: :!: :!:

Abere
Senior Member
Posts: 11203
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Abere » 22 Apr 2024, 15:29

እንደ እኔ ጥያቄው ትግርኛ ከአማርኛ የተወለደ አይመስልም ወይ?

ለምሳሌ፥ "ገዛ" የሚለው ቃል መሰረቱ አማርኛ ነው። አንድ ሰው ይህ የገዛ እራሴ ነው ካለ የእኔ ነው ማለት ነው። ቤቴ ነው ይዞታየ መንበሬ ማለት ይሆናል። ትግርኛ በደንብ ያልተሞረደ አማርኛ ነው። ምሳሌ "ዜና ጥብጣብ" በአማርኛ ዝርዝር ወይም ዜና ሲተነተን፤ ሲበተን ማለት። ቃሉ የመጣው ገበሬዎች በማሳ ላይ አጨዳ ሲያጭዱ ነዶ ሳያስርሩት የሚያስቀምጡት ብትን ወይም የተንጠባጠበ እጭጅ ጥብጣብ ይሉታል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Horus » 22 Apr 2024, 15:45

አበረ፣
ትግሬዎች የቋንቋው አስተዳደግ ሳያውቁት በድፍን ትግርኛ ከግዕዝ ጋር አንድ ነው የሚሉት ስሀተት ነው ። ትግርኛን ሻካራ ቋንቋ ያደረገው ግዕዝ ሳይሆን አገውኛ ነው። ትግርኛ ከአማርኛ ይልቅ በአገውኛ በጣም ኢንፍሉወንስድ የሆነ ቋንቋ ነው ።

በእውነተኛው ግዕዝ ውስጥ ጠ፣ ጨ፣ ጸ፣ ፀ፣ ቀ፣ ጰ ፣የተባሉት የወፍ ድምጽ የሚባሉት የሉም። ከአገውኛ ነው ሰርገው ወደ ግዕዝ የገቡት ። ጥንታዊ አማርኛል ለምሳሌ በአምደ ጽዮን የነበረው አማርኛ ልክ እንደ አገውኛ ጭጭጽጽቅቅ የሚሉ ድምጾች የሞሉት ነበር ።

ቀስ በቀስ ወደ ለስላሳው የግዕዝ ድምጾች ተመለሰ። ጽባት፣ ጽዋት ማለት ቀርቶ ጥዋት ተባለ ትክክለኛው የግዕዝ ድምጽ ግን ስባት የሚለው ነው። ስባት ንጋት ማለትም የጸሃይ መውጣት ነው።

ትግርኛ ካማርኛ ተወለደ ወይስ አማርኛ ከትግርኛ ? እኔ ታጠናሁት ጉዳይ አይደለም ። ከግዕዝ ቋንቋ የተነሱ ሁለት የተለያዩ ጎሳዎች ነበሩ ወይስ ከአንድ ጎሳ ለሁለት ተከፈሉ ብሎ እንደ መጠየቅ ነው ። ጥናት ያደረጉ ሰዎች ቢነግሩን መልካም ነው ።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20676
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Fed_Up » 22 Apr 2024, 15:56

Horus wrote:
22 Apr 2024, 15:45

አለማወቁን የማያውቀው ሰውዬ::
እማታውቀውን ባትዘባርቅ ምናል? 70% ትግረኛ ግእዝ ነው : ዝምብለህ አትቀላቅል:: “ጸ/ፀ" "ቀ" "የለም? ነው ያልከው የለም? "ጠ" የለም? የወፍ ቋንቋ.. የአባቴ አምላክ በስተርጂና አብርሮ ገደል ይጨምርህና:: አንተ እምትለውን ብታውቅ ኑሮ የትግረኛ ቋንቋ በፊደላት ብዛት ከአማረኛ በልጣል ባላልክ ነበር ምክንያቱም ትግረኛ አማረኛ እሚጠቀሙበት ፊደላት በተጨማሪ የራሱ የሆኑ ፊደላትን ይጨምራል ማለት ነው.. ይህም የቋንቋ መዳበር እና እድሜ ርዝመት እና ብስለቱን ያመለክታል::

እንድህ እያላችሁ እኮ ነው የሌለ ታሪክ የምትፈጥሩት:: ኤጭ
Last edited by Fed_Up on 22 Apr 2024, 16:09, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Horus » 22 Apr 2024, 16:07

Fed_Up wrote:
22 Apr 2024, 15:56
Horus wrote:
22 Apr 2024, 15:45
አበረ፣
ትግሬዎች የቋንቋው አስተዳደግ ሳያውቁት በድፍን ትግርኛ ከግዕዝ ጋር አንድ ነው የሚሉት ስሀተት ነው ። ትግርኛን ሻካራ ቋንቋ ያደረገው ግዕዝ ሳይሆን አገውኛ ነው። ትግርኛ ከአማርኛ ይልቅ በአገውኛ በጣም ኢንፍሉወንስድ የሆነ ቋንቋ ነው ።

ቀስ በቀስ ወደ ለስላሳው የግዕዝ ድምጾች ተመለሰ። ጽባት፣ ጽዋት ማለት ቀርቶ ጥዋት ተባለ ትክክለኛው የግዕዝ ድምጽ ግን ስባት የሚለው ነው። ስባት ንጋት ማለትም የጸሃይ መውጣት ነው።

ትግርኛ ካማርኛ ተወለደ ወይስ አማርኛ ከትግርኛ ? እኔ ታጠናሁት ጉዳይ አይደለም ። ከግዕዝ ቋንቋ የተነሱ ሁለት የተለያዩ ጎሳዎች ነበሩ ወይስ ከአንድ ጎሳ ለሁለት ተከፈሉ ብሎ እንደ መጠየቅ ነው ። ጥናት ያደረጉ ሰዎች ቢነግሩን መልካም ነው ።

70% ትግረኛ ግእዝ ነው : ዝምብለህ አትቀላቅል
Fed up
እስከ ዛሬ የቋንቋ ሊቃውንት የቻሉትን አጥንተው ግዕዝን እንደ ቋንቋው የተናገረ አንድም የኢትዮጵያ ጎሳ አልተገኘም፣ የለም ። የኢትዮጵያ ሴሚቲክ ቋንቋዎች ሁሉም በወስጣ ሰፊ ግዕዝ አለ። የቱ ስንት % የሚለው ሌላ ጥያቄ ነው ። ቁም ነገሩ ትግሬ የተባሉት ሕዝብ የግዕዝ ቋንቋ ተናጋሪ አልነበሩም ። ፋክቱ ያ ነው ። ትግርኛ የአገውኛና ግዕዝ ድብልቅ ነው ። የአገው ሕዝብ ልክ እንደ አፋር ቅድመ ሴሚቲክ ሕዝቦች ናቸው ። ሃሚቲክ ወይም ኩሺቲክ ናቸው።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20676
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Fed_Up » 22 Apr 2024, 16:12

Horus wrote:
22 Apr 2024, 16:07

እኔ ስለኢትዮዽያ የግእዝ ቋንቋ መናገር አለመናገር አይመለከተኝም:: ኤርትራ ውስጥ ግን ግእዝ ይነገር ነበር የተወለደውም እዛ ነው:: ዛሬ ኢትዮጵያ የምትጠቀምበት ፊደል ከኤርትራ የተወሰደ ነው:: አገው የኢትዮጵያ ታሪክ እንጂ ኤርትራ ውስጥ የማይታወቅ ቋንቋ ነው:: የንንተን ታሪክ ኤርትራ አምጥተህ አትደፍድፈው:: አምብብ እወቅ ተረትተረት ከመለቅለቅህ በፊት:: ተቀምጠህ ተረት ተረት አትጻፍ

Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 13816
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Deqi-Arawit » 22 Apr 2024, 16:44

Misraq wrote:
22 Apr 2024, 14:00
Fendadaw....now you take pride on this? lol. Serayes are known for ancestory shopping. they have no shame and highly inferior beings. That is why you thought being similar to hibrew is a ticket for greatness kkk. lets examine hebrew, tigrigna and amharic

English - House
Tigrigna - Geza'
Hebrew - Beit
Amharic - Bet
Arabic - bayt
Aramaic - Beyt-a`
Maltese - bejt

Remember Geza banda? where your arse was spanked and drilled by an italian tourist? case closed :lol: :lol:
Weizero mitraq the Ethiopian g@y activist.

Geza in Tigrigna is house while biet in Tigrigna is home. Traditional Wives in Eritrea don't adress their husband with their first name but they adress them as "beael bietey, the same with the husband when they adress their wives.

union
Member+
Posts: 6470
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by union » 22 Apr 2024, 21:26

There is no single book or any thing in writng that is done in tigrigna, NEVER, not even one. That is because the people were primitives that came from Yemen as day labourers for axumite empire. Paulos Ngogno have written about this fact in his books. He said they have no civilization of their own which is why they have no tradtional food, dance, history of their own like the agews do, and etc. Upon arriving from Yemen, they adopted the local languages and mixed with the langauge they brought from yemen so that is now called "tigrigna". The balck people today in yemen are orginal to Yemen, they also have lost their orginal language after they were invaded by the arabs, so the tigrigna speakers eritrean akaleguz and hamessien and agames now could not relate to their Yemene ansestors

The tigrigna is a mix of Amharic and agew, it could not involve Geez to the claimed extent because Geez has already died as a working language for 4000 years before tigrigna speaking people arived from Yemen.

These are the facts!

Tiago
Member
Posts: 2062
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Tiago » 22 Apr 2024, 21:57

I thought " ገዛ " is taken from "casa", Italian for house.

Kinor ክራር
Talmud መልመድ
Seiol. ሲኦል.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20676
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Fed_Up » 22 Apr 2024, 22:18

union wrote:
22 Apr 2024, 21:26

These are the facts!
:roll:

Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Misraq » 22 Apr 2024, 23:35

Deqi-Arawit wrote:
22 Apr 2024, 16:44
Misraq wrote:
22 Apr 2024, 14:00
Fendadaw....now you take pride on this? lol. Serayes are known for ancestory shopping. they have no shame and highly inferior beings. That is why you thought being similar to hibrew is a ticket for greatness kkk. lets examine hebrew, tigrigna and amharic

English - House
Tigrigna - Geza'
Hebrew - Beit
Amharic - Bet
Arabic - bayt
Aramaic - Beyt-a`
Maltese - bejt

Remember Geza banda? where your arse was spanked and drilled by an italian tourist? case closed :lol: :lol:
Weizero mitraq the Ethiopian g@y activist.

Geza in Tigrigna is house while biet in Tigrigna is home. Traditional Wives in Eritrea don't adress their husband with their first name but they adress them as "beael bietey, the same with the husband when they adress their wives.
Aramu stop hallucinating there is no word called "beit" in tigrigna. That word is something you guys learnt from us. and Geza is an italian word. Only inferior races go ancestory shopping to claim others just by leaning as fendadaw did. If i ask you skunnis to produce anything of a written material older than one hundred years ago, you can't produce. That is why you lean on arabic, italian and now on hebrew. Very pathetic people

Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Misraq » 22 Apr 2024, 23:43

lets also see

English : Stand up
Hebrew : qum/KOOM
Arabic : alwuquf
Aramaic : qum (aramaic is syrian language jesus have spoken)
Amharic : kum/quum
Tigrigna : ደው በል :lol: :lol: :lol:

fendadaw እስቲ ከተቀመትክበት ግብዳው ቂጥህ ደው በል :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Horus » 23 Apr 2024, 00:05

Tiago wrote:
22 Apr 2024, 21:57
I thought " ገዛ " is taken from "casa", Italian for house.

Kinor ክራር
Talmud መልመድ
Seiol. ሲኦል.
Tiago,
Yes, Casa & Geza have the same root 'Ghe' (earth, place). That is what said above. It is the same with bet (Pet). Pet is the Indo-European root of Space, spatial & it means bota (Bet). I have written on this forum that probably 30% of Latin roots are from Ethiopic languages. This happened as the result of a 1510 AD Geez-Latin dictionary. For example, Equal ማለትና እኩል አንድ ቃል ናቸው። Casa is Latin root for Italian, Spanish, etc.and it means Ge, Geta, Geza ጌ፣ ገዛ፣ ጎሳ (ዘውጌ)፣ ጌታ፣ ጎይታ፣ ገነት፣ ገዥ (ያገር ጌታ)፣ እያለ እልፍ ቃላት አሉን ።
Last edited by Horus on 23 Apr 2024, 00:14, edited 3 times in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Misraq » 23 Apr 2024, 00:12

Horus wrote:
23 Apr 2024, 00:05
Tiago wrote:
22 Apr 2024, 21:57
I thought " ገዛ " is taken from "casa", Italian for house.

Kinor ክራር
Talmud መልመድ
Seiol. ሲኦል.
Tiago,
Yes, Casa & Geza have the same root 'Ghe' (earth, place). That is what said above. It is the same with bet (Pet). Pet is the Indo-European root of Space, spatial & it means bota (Bet). I have written on this forum that probably 30% of Latin roots are from Ethiopic languages. This happened as the result of a 1510 AD Geez-Latin dictionary. For example, Equal ማለትና እኩል አንድ ቃል ናቸው።
English : equal
Amharic : እኩል
Tigrigna : ማዕረ/ተመዛዘኒ :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Horus » 23 Apr 2024, 00:33

Misraq wrote:
23 Apr 2024, 00:12
Horus wrote:
23 Apr 2024, 00:05
Tiago wrote:
22 Apr 2024, 21:57
I thought " ገዛ " is taken from "casa", Italian for house.

Kinor ክራር
Talmud መልመድ
Seiol. ሲኦል.
Tiago,
Yes, Casa & Geza have the same root 'Ghe' (earth, place). That is what said above. It is the same with bet (Pet). Pet is the Indo-European root of Space, spatial & it means bota (Bet). I have written on this forum that probably 30% of Latin roots are from Ethiopic languages. This happened as the result of a 1510 AD Geez-Latin dictionary. For example, Equal ማለትና እኩል አንድ ቃል ናቸው።
English : equal
Amharic : እኩል
Tigrigna : ማዕረ/ተመዛዘኒ :lol: :lol:
የዚህን ታላቅ ምስጢር በዝርዝር መጻፉ አይቀሬ ነው ። አይደለም ትናንሽ ቃልትና ጽንሰ ነገሮች ግዙፍ እምዕራብ ፈላስፋዎች የሚነታረክባቸው ቃላት ኢትዮፒክ ናቸው ። ኢትዮፒክ የምለውን የጥቅል ስም የምጠቀመው በላቲን የተወሰዱት ቃላት ከሁሉም የሴም ቋንቋዎች ስለሆነ ነው ። ለምሳሌ synthesis ተመልክት ። syn means 'sem' (same) and thesis እኛ መያያዝ ማያያዝ የምንለው ነው ። በጉራጌኛ እንዳለ ቲዚዝ፣ ተዚዝ፣ ወቲዚዝ መያያዝ፣ ማያያዝ ማለት ነው። ዛሬ እኛ ስም የምንለው የአንድ ነገር ተመሳሳይ (same) ማለት ነው።

ይህ ዝም ብሎ ጥቂታ ቃላት ጠቀሳ አይደለም፤ አንድ መጻፍ ሙሉ ኢትዮፒክ ነው ፈረንጅ ወስዶ የኔ ነው የሚለው ።

Post Reply