Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሩጋ አሻሚ ፤ የኢትዮጵያዊው መርካቶ አባት!! (ለመታሰቢያ የመርካቶ ምሽት!)

Post by Horus » 21 Apr 2024, 21:30

ኢትዮጵያ ከ2ኛው የፋሺሽት ጣሊያን ወረራ እንደ ተላቀቀች በየመን አረቦች፣ አርመናን ባኒያኖች ሙሉ ቁጥጥር ስር የነበረችውን መርካቶን ነጻ ለማውጣት ሃሳቡን ለንጉሱ አቅርቦ አሺታ በማግኘት 40 ጉራጌዎችን በንግድ ጥበብ በማሰልጠን አረቦች በጉራጌ እንዲተኩ ያደረገው ያልተዘመረለት ያልተዘፈነለት ጉራጌው ጂኒየስ ሩጋ አሻሚ በአቢይ አህመድ ስሙ ተጠቀሰ! ጉራጌን ለማማለል!!!

ያ የመርካቶ አባት ሩጋ አሻሚ ግን ሙሉ ታሪኩን ለኢትዮጵያ መነገር አለበት !

ሰንግን ሙለ ሌማት !! THE BEAUTIFUL CLASSIC KISTANE RHYTHM BY THE ONE AND ONLY TSEGAYE SEME

Last edited by Horus on 21 Apr 2024, 22:54, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሩጋ አሻሚ ፤ የኢትዮጵያዊው መርካቶ አባት!! (ለመታሰቢያ የመርካቶ ምሽት!)

Post by Horus » 21 Apr 2024, 21:52

Last edited by Horus on 21 Apr 2024, 22:13, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሩጋ አሻሚ ፤ የኢትዮጵያዊው መርካቶ አባት!! (ለመታሰቢያ የመርካቶ ምሽት!)

Post by Horus » 21 Apr 2024, 22:37

አስገራሚው ምን አለሽ ተራ!

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሩጋ አሻሚ ፤ የኢትዮጵያዊው መርካቶ አባት!! (ለመታሰቢያ የመርካቶ ምሽት!)

Post by Horus » 21 Apr 2024, 22:47

የተራ ሴራ በመርካቶ! ተራ ምን ማለት ነው? ስንት መቶ ተራዎች እንዳሉ እስካሁን አልተጠናም!

ተራ አንድ አይነት ሸቀጦች በአንድነት የሚደሩበት መደብር ማለት ነው ። ለምሳሌ ሸማ ተራ፣ ምስማር ተራ፣ ምጣድ ተራ፣ ስፌት ተራ ...................!!!!!

sesame
Member+
Posts: 5968
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ሩጋ አሻሚ ፤ የኢትዮጵያዊው መርካቶ አባት!! (ለመታሰቢያ የመርካቶ ምሽት!)

Post by sesame » 22 Apr 2024, 00:28

The Gurage are indeed a very enterprising people. They start small and build carefully to success. As a minority, they know their place and learned not to let the big political issues to torture their minds as they do the Tigrayans, Amharas, Oromos and Somalis. There was a joke that even Eritreans found very hilarious in the 1980s. An inane Derg slogan of that period was "ኤርትራ ኣትሸጥም ኣትለወጥም". To the business minded Gurages, this made no sense. Thus, one Gurage merchant was heard to reply “ትርፍ ካለ ለምን ኣትሸጥም” :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሩጋ አሻሚ ፤ የኢትዮጵያዊው መርካቶ አባት!! (ለመታሰቢያ የመርካቶ ምሽት!)

Post by Horus » 22 Apr 2024, 00:53

sesame wrote:
22 Apr 2024, 00:28
The Gurage are indeed a very enterprising people. They start small and build carefully to success. As a minority, they know their place and learned not to let the big political issues to torture their minds as they do the Tigrayans, Amharas, Oromos and Somalis. There was a joke that even Eritreans found very hilarious in the 1980s. An inane Derg slogan of that period was "ኤርትራ ኣትሸጥም ኣትለወጥም". To the business minded Gurages, this made no sense. Thus, one Gurage merchant was heard to reply “ትርፍ ካለ ለምን ኣትሸጥም” :lol: :lol: :lol:
Absolutely not! In fact no other ethnic group can match the moral and ethical strictness of the Gurage. The #1 absolute law is the Code of ጡር! ጡር ማለት አንድ ሰው የሆነ ግፍ ከፈጸመ ወንጀልም ሆነ ከባድ የስነ ምግባር ስህተት የዚህ ግፍ መዘዝ ከዘር ዘር ያልፋል የሚል ነው ። ስለዚህ አንድ ሰው ወይም ቡድን ጡር ላለመሸከም ማንኛውም ስህተትና ግፍ በተመጣጣኝ ቅጫ ቅጣትና ካሳ መፈታት አለበት ። ስለሆነም አንድ ጉራጌ ካጠፋ ማንም ሳይጠይቀው ነው ሽማግሌዎች ጋ አቤት ብሎ ቅጣቱን የሚፈጽመው ። በዚህም ምክኛት በጉራጌ ባላገር ወንጀል የሚፈጸመው በስንት ግዜ ነው ።

አንድ ጉራጌ በፍጹም ኤርትራ ገንዘብ ካቸጣች ትሸጥ አይልም! ከጉራጌ መሰረታዊ ኤቲክስና ሴራ ተጻራሪ ነው ።

ጉራጌ ይህ አለ ያሉት በአፋቸው ጤፍ የሚቆሉት የstereotype ባለጌዎች ናቸው ። ለምሳሌ በጉራጌ ምድር አንዲት ሴት ልጅ በጉልበት ተደፈረች የሚል ካለ እኔ ልቀጣ! ጉራጌ አንድ አገር አንድ ሕዝብ ይሸጥ የሚል ቃል ካፉ አይወጣም!!!

Post Reply